ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ ታወጀ

ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ ታወጀ

የአማራ ሕዝብ የገጠመውን መንግሥት መር የዘር ጭፍጨፋ ለማስቆም የኅልውና ትግል ከጀመረ ሃያ ወራትን አስቆጥሯል። በእነዚህ ወራት በተበታተነ መልኩ ይሁን እንጅ በጠላት ላይ ቁሳዊ፣ ሰዋዊ፣ አዕምሯዊና መሰል ኪሳራዎችን ማድረስ ተችሏል። በስም መከላከያ የሚባለውን ወራሪ ሠራዊት በማፍረስ በኩልም አስደናቂ ተግባራት ተከናውነዋል። አማራውን በማጥፋት እብደት ውስጥ ቀጥተኛ ሱታፌ እያደረገ የሚገኘው የአብይ አሕመድ ደንገጡር የክልሉ ካድሬ መዋቅር ብትንትኑ ወጥቶ እንቅልፍ አልባ የዛፍ ላይ ሕይወትን በመግፋት ላይ ይገኛል፤ ጥቂት የማይባሉትም እጃቸውን ሰጥተዋል። “ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን” […]