ለድሮን አብራሪዎች እና የድጋፍ ሰጪ ቡድን
ከፋኖ አንድነት ምክር ቤት የተሰጠ ማስጠንቀቂያ!
ኢትዮጵያ ለረጅም ዘመን ነጻነቷን ጠብቃ የኖረችው ለነጻነቷና ለክብሯ እራሳቸውን አሳልፈው የሚሰጡ ዜጎች ሁሌም ስላሉ ነበር። ፋኖም ይህንን ሀላፊነቱን ተረክቦ እየሰራ ነው። ይህ ማለት ግን በግዚያውዊ በጥቅም በጠላት ተገዝተው አርበኞችን ያስገደሉ፣ ጠላትን እየመሩ ንጹሀንን ያስጨፈጨፏ አልነበረም ማለት አይደለም።
ለጊዚያዊ ጥቅም ብለው የንጹሀንን ደም ያፈሰሱ ለራሳቸው ሞት፣ ለልጆቻቸውም ደግሞ የሀፍረት ሸማ እንዳጎናጸፏ በመጽሐፍ ተከትበው እናገኛለን። ብዙዎቹም ባንዳ በመሆናቸው ምክንያት በአደባባይ በገመድ የተሰቀሉ። እጃቸው ወይ እግራቸው ተቆርጦ ለትውልድ መማሪያ የሆኑም ብዙ ናቸው።
አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ በከፈለው ብር ተምራችሁ፣ በገነባቸው ወታደራዊ ተቋማት በነጻ ተምራችሁ የኢትዮጵያ አየር ኃይልና የምድር ጦር አባሎች የሆናችሁ የኢትዮጵያን ህዝብ ከጥቃት መከላከል ሲገባችሁ የአንባገነኖች ነፍሰ ገዳይ ሆናችሀል። በግድያው የምታምኑበት አይመስለንም ይሁንና እኔ ደሞስ ከተከገለኝ: ጥሩ ኑሮ ከሆንኩ ልጄን አሜሪካ ልኬ የማስተምርበት ካገኘው ከሰማይ ላይ ሆኜ የገበሬውን ልጅ ብገድል ማን ያውቃል። ቢታወቅም ታዝዤ ነው እላለሁ ብላችሁ ታስቡ ይሆናል።
መጥፎ ዜናውን እንንገራችሁ። ከዚህ ተግባር አታተርፏን ልጆቻችሁንም አታሳድጉም።
በጊዚያዊ ጥቅም ያሳደጋቸውን የኢትዮጵያ ህዝብ በመጨፍጨፍ ስቅላት እንጂ ትርፍ አይገኝም። ህሊናችሁን ሸጣችሁ የኢትዮጵያን ህዝብ በድሮን በቤቱ፣ በማሳው፣ በገበያው እና በየ ቤተ እምነቱ ውስጥ እንዳለ እንደ ትንኝ ቆጥራችሁ መፍጀት ትልቅ ዋጋ ያስከፍላችሀል።
ይህንን ወንጀል እየፈጸሙ ያሉ የኢትዮጵያ አየር ኃይል አባሎች ስማቸውንና መዐረጋቸውን፣ የሚኖሩበትን ቦታ፣ ሚስቶቻቸው የት እንደሚሰሩ፣ ልጆቻቸው የት እንደሚማሩ፣ ከድሮንስ ግዢና አገልግሎት ያገኙትን ኮሚሽ በአባት፣ በእናት፣ በወንድምና በህት ስም እያስቀመጡ መሆኑን መረጃ በከፊል በእጃችን አለ። ቀሪውንም መረጃ ከሰራዊቱ ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያዊያን እንዲሰጡን እየጠየቅን ነው።
እነዚህን ነፍሰ ገዳዮች በዌብ ሳይት ለጥፈን የድሮን ጥቃቱን ለማስቆም እነዚህን ነፍሰ ገዳዮች መጀመሪያ ማስቆም ግድ እንደሆነ ስምምነት አለ። እያንዳንዳችሁ በያላችሁበት ቦታ ሁሉ ህጋዊ ወታደራዊ ኢላማዎች ናችሁ።
ይህንን ከመፈጸማችን በፊት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መልዕክት መላክ ወስነናል።
ለድሮንስ አክራሪዎች አስቸኳይ ጥሪ
ፋኖ እርምጃ መውሰድ ከመጀመሩ በፊት ለነዚህ በኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ ለተማሩና የሀገርን ዳር ድንበር እንዲያስጠብቁ ለሰልጠኑ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከተግባራቸው እንዲቆጠቡና የኢትዮጵያውያን ህዝብ እንደ ትንኝ ቆጥረው ነፍስ ከማጥፋት ወንጀላቸው እንዲቆጠቡ አንድ እድል እንዲሰጣቸው ተወስኗል።
ስለዚህ ለድሮን አብራሪዎች፣ ለድሮን ድጋፍ ሰጪዎች፣ ለድሮን ግድያ አስፈጻሚዎች፣ ለድሮንስ ደላሎች እራሳችሁን፣ ልጆቻችሁንና ሚስቶቻችሁን ከህዝባዊ ቁጣ ለማዳን የንጹሀን ደም ከማፍሰስ ተግባር እንድትቆጠቡ በምታምኑት ፈጣሪ ስም እንጠይቃችሀለን።
ይህንን ሳታደርጉ የገበሬን ልጆች ከሰማይ ላይ ሆነን እንደ ኮንፒዩተር ጨዋታ አልመን፣ ተኩሰን ህጻናትን ገለን እናተርፋለን፣ በብርሀኑ ጁላ እንሞገሳለን፣ እድገት እናገኛለን፣ ለልጆቻችን የተመቻቸ ኑሮ እንፈጥራለን ብላችሁ ካሰባችሁ ተሳስታችሀል።
በጠፋችሁት ህጻናትንና የገበሬዎችን ቁጥር ለፍርድ አቅርበን በገደላችሁበት መንደር በስቅላት የምንቀጣችሁ እንደሚሆን ተረዱ።
ልጆቻችሁን በእብሪት የገደላችሁባችቸው ዘመዶች እናንተን ለመግደል ድሮንስ መግዛት አያስፈልጋቸውም። በያላችሁበት ሽጉጥም፣ ክላሽም፣ በቦንብም፣ በወፍራም ዱላም ሊያሰናብቷችሁ እንደሚችሉ አትዘንጉ። የናንተ ድሮንስ ከመሞት አያድናችሁም። ሰው መሆናችሁን አትርሱ።
ለኢትዮጵያ አየር ሀይል ወታደር መሆን ታዝዞ ነፍስ ለማጥፋት አይደለም።
ታዝዣለሁ ብሎ የገደለ ሰው ወንጀሉ ነጻ አይሆንም። ምክንያቱም ለሁሉም ወታደር የተሰጠው አለማቀፋዊ የህግ ከለላና መብት አለው። ይሄም Conscientious objection ይባላል። (Conscientious objection is the act of refusing to perform military service on the ground of freedom of thought, conscience or religion. It is a legal right)። ይህ አለማቀፋዊ ህግ አንድ ወታደር የማያምንበትን ውሳኔ ያለ መቀበል መብት አለው። ይህ ማለት አንድ ወታደር ከህሊናው፣ ከእምነቱና ከአስተሳሰቡ ጋር የሚጋጭን ትእዛዝ አለመፈጸም መብት አለው።
ታዝዤ ገደልኩ፣ ታዝዤ አቃጠልኩ የሚለው ማጭበርበሪያ በህግ ፊት ተቀባይነት የለውም። ምክንያቱም አንድ ወታደር ፈልጎ፣ አልሞ፣ ተኩሶ በመግደልና ተኩሶ በመሳት መሀከል ያለው ልዩነት ተኳሹ ለመግደል ባለው ፍላጎት እንጂ በአለቃ ትእዛዝ አይደለም።
ያለመው፣ የተኮሰውና የገደለው ወታደሩ እንጂ አለቃው አይደለምና ከፍርድ አታመልጡም። ብርሀኑ ጁላ አላለመም አልተኮሰም ነፍስ አላጠፋም። ይህ ተግባር የተፈጸመው በድሮን አብራሪ፣ ተኳሽና ድጋፍ ሰጪ ነው ።
ይህንን ትዕዛዝ ተላልፋችሁ በሰማይ ላይ ነን ያለነው ማንም አይደርስብንም፣ ማንም አያውቀንም አትበሉ። ምክንያቱም የምትገሉዋቸው ልጆች ዘመዶች በየቢሮዋችሁ አሉ፣ ወደ ደብረዘይት በምትጓጓዙበት አውቶቡስ ውስጥ ሳይቀር አሉ። ስለዚህ እንደ ድሮንና የናንተ ነፍስ ለኛ ሩቅ አይደላችሁም።
እስካሁንም ዝም ያልናችሁ ውትድርና ሞያችሁ የሀገርን ዳር ድንበር ለማስከበር ይጠቅማል በማለትና አርቆ በማሰብ ነው። ይህንን ለመረዳት የማያስችል አይምሮ ካላችሁ ጨርቁን ቀዶ ፊቱን ነጭቶ የገደላችሃትን ልጅ አስከሬን ታቅፎ እንደሚያለቅሰው ገበሬ እናንተንም እንዲሁ ማስለቀስ በጣም ቀላሉ ተግባር ነው።
የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ይህ ስርአት በምርጫ ሳጥንም ሆነ በጉልበት መወገዱ አይቀሬ ነው። ለፍርድ ትቀርባላችሁ። አብይ ይዟችሁ አይጠፋም። ልጆቻችሁን ሚስቶቻችሁን ይዛችሁ ወይዘሮ ዝናሽ ቀሚስ ስርም ገብታችሁ አታመልጡም።
ስለዚህ ህሊናችሁም ለፈጣሪያችሁም ብላችሁ በህጻናት ግድያ ወንጀል ላይ አትሳተፏ። ይህንን ካላረጋችሁ ለቅሶው በናንተ እንዳይብስ ተጠንቀቁ።
ትእዛዝ የሚባል ነገር የለም። በትግራይ ጦርነት ከመሀከላችሁ የነበሩ አብራሪዎች ህሊናቸው ያልፈቀደውን የሲቪል ተቋማት አንመታም ብለው በመመለሳቸው ትእዛዝ ባለመቀበል ተብሎ ይልማ መርዳሳ ለአንድ አመት አስሯቸው እንደነበረ ታውቃላችሁ። ታስረው ተፈተው በነጻ አይምሮ ከመሀበረሰቡ ጋር ተቀላቅለው ልጆቻቸውን እያሳደጉ ነው።
ይልማ መርዳሳ አዞኝ ነው ህጻናትን የገደልኩት ብትል ይልማ መርዳሳ መጥቶ አይሰቀልላሁህአይሰቀላሁም። ያለምከው አንተ፣ የተኮስከው አንተ፣ የገደልከው አንተ ነህና የምትሰቀለውም አንተ ነህ። የድሮን አብራሪ ሆነህ የንጹሀንን ደም ያፈሰስክ ተይዘህ፣ ለፍርድ ቀርበህ፣ በጨፈጨፍከው መንደር ላይ ተወስደህ ለመቀጣጫ በገመድ እንደምትንጠለጠል አስብ።
ይሄን ምክር አልቀበልም። ህጻናት ገድዬ፣ ተሾሜ፣ ልጄን በግል ትምህርት ቤት አስተምራለሁ አሜሪካ ልኬ አስተምሬ ለወግ ለመአረግ አበቃለሁ ብሎ በንጹሀን ደም የሚታጠብ አባት በአጭር ቀን ይህ ህልም እናከስምበታለን።
ወንጀልና ሀጥያት ለጊዜው አትራፊ ይምሰል እንጂ አክሳሪ ነው። የናንተ ስራ ሀገርን፣ ዳር ድንበርን፣ ህዝብን ከውጪ ወራሪ መጠበቅ እንጂ ህጻናትን፣ ገበሬዎችን፣ ምእመናንን ከሰማይ ላይ እያዩ መግደል አይደለም። ስለዚህ ከህግም ሆነ ከክላሽም ጥይት የምታመልጡበት ምንም መንገድ የለም። የምትድኑት ለህሊናችሁ በመታዘዝ ንጹሀንን ባለመግደል ብቻ ነው።
ሀገራችሁን የምትወዱ ጀግና መሆን ከፈለጋችሁ ቦንቡን የንጹሃን ላይ ሳይሆን ደም በሚያፈሱት በነ አብይ፣ በነ ብርሀኑ ጁላ፣ በነ ይልማ መርዳሳና በነ ሽመልስ ላይ ጣሉት። እንደነ በዘርአይ ድረስ ታሪክ ሲዘክራችሁ ይኖራል፣ ለልጆቻችሁም መኩሪያ ትሆናላችሁ።
ይድረስ ለመከላከያ ሰራዊት
ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት። እናትህን፣ አባትህን፣ እህትህንና ወንድምህን እንደ በረሮ ቆጥሮ በድሮንስ እየገደለ ያለውን ቅጥረኛ ድሮን አብራሪ ከቻላችሁ አስወግዷቸው። ካልቻላችሁ ደግሞ ስማቸውን፣ መኖሪያቸውን፣ መዋያቸውን፣ መዐረጋቸውን ንኪኪያሀውን ታውቃላችሁና ላኩልን። በዌብ ሳይት ረድራሻችን ወይንም በተዘዋዋሪ ለፋኖ ታጋዬች እንዲደርስ ብታደርጉ ሀገር ለወገን ባለውለታ ትሆናላችሁ።
የፋኖ አንድነት ምክር ቤት