የመጨረሻው ቀን ደርሷል!
60 ሚሊዮን የኦርቶዶክስ አማኝ ክርስቶስን ክዶ የሳጥናኤልን የብልጽግና መጽሐፍ ቅዱስ የሚቀበልበት ወይንም እምነቱን ፈጣሪውን የሚያስከብርበት ቀን ደርሷል። በአደባባይ ክርስቶስን መካድ ወይንም ለክርስቶስ መታገል ነው ምርጫው።
ግራኝ መሀመድ ቤተ ክርስቲያንን በማቃጠል ክርስቶስ ከዚህ ሀገር ማባረር አልቻለም። የካቶሊክ ጀስዊቶች የክህደት ትምህርት አስተምረው አፋጅተው ክርስቶስ በደሙ ያቆማትን አንድ ቤተክርስቲያን አንድ እምነት ለማጥፋት አልቻሉም። የጣልያን ፋሽስት ስርአት በግራዚያኒ ትእዛዝ አቡነ ጴጥሮስን ረሽኖ፣ የደብረ ሊባኖስን መናንያን ጨፍጭፎ አቃጥሎ አላጠፋትም። ደርግ በኮሚኒዝም ሃይማኖትን አጠፋለሁ ብሎ ራሱ ጠፋ። መድኃኒት አለም ሁሌም አሸናፊ ነው። ግራኝ ተደመሰሰ እንካን አስተምህሮው ዝርዝራዡም አልተገኘም። ካቶሊክም ተረታ፣ ሙሶሎኒም ከነ ሚስቱ ቁልቁል ተዘግዝቆ ተሰቀለ። እንደ ክርስቶስ ወደላይ እንካን ለመስቀል እድል አላገኘም። ደርግም እንዲሁ ከአቅም ለላይ ሲንጠራራ ተዋረደ፣ የዋልድባ ገዳምን መነኩሴዎች እያሰረ ሲያሰቃይ ይነበረው ሰውም በግንባሩ ጥይት ገብቶ ታዬ።
ሁሉም ይሞክራል ክርስቶስን ምንም ከዚህ ሀገር አያጠፋም። ያሁኖቹም ጀነራሎችና ፓለቲከኞች እንዲሁ በግንባራቸው ጥይት ገብቶ በቅርብ ቀን ፈጣሪ ያሳየናል። እብሪት ውርደትን ትቀድማለችና።
ስለዚህ ክርስቲያኖች አትፍዘዙ። ስጋን እንጂ ነፍስን የማያጠፋውን አትፍሩ።
አሁን ደግሞ በአብይ አህመድ፣ አዳነች አቤቤ እና ዳንኤል ክብረት የሚመራው የብልጽግና Oral Robertን መጽሐፍ ቅዱስ አማኞች ክርስቶስንና የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን በማጥፋት ሰይጣንን በማምለክ እንበለጽጋለን ብለው እያስተማሩ ነው። ፈጣሪ ብርሀንም ይሁን አለ ሆነም የሚለውን ጥቅስ ይዘው አንተም እንደ ፈጣሪ ነህ ዶላር ስትል ዶላር ይመጣል፣ ሀብት ስትል ሀብት ይመጣል። ደሀ የሆንከው ይህንን እንደ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ መሆን ስላልፈለግክ ነው የሚለውን የOral Robert አስተምህሮ አምጥተው ጥሮ ግሮ ሰርቶ ምድርን ሳይሆን ጥንቆላን እያስተማሩ ነው። ሳጥናኤል እኮ እኔ ፈጣሪያችሁ ነኝ ብሎ የፈጣሪን መንበር ስለተጋፋ ነው ወደ ገሀነም የተወረወረው። አብይ አህመድና ተክታዮቹ ሀብት የሚመጣው እራስን እንደ አብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በመቁጠር ነው የሚለውን አስተምህሮ እየግፉበት ነው። ለዚህ የሰይጣን ትምህርት እንቅፋት የሆነችው በክርስቶስ ደም የቆመችው ቤተ ተክርስቲያን ነች። በክርስቶስ ክርስትናና ጥምቀትና ትንሳኤ አምንነው የዳኑትን አጥፍተው በ Oral Robert እስክፕሚያም ሊቀጠቅጡት ቆርጠዋል።
ኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ እምነት ላይ እና በፈጣሪያችን በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ላይ ጦር አውጀዋል። በየቦታው ክርስቲያንን እያረዱ ነው። በመላው ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን እያቃጠሉ እያነደዱ ነው ። የኦርቶዶክስ ትምህርት ቤቶችን በአዳነች አቤቤ ትእዛዝ እየዘጉ ነው። የቅዱስ ገብርኤል ትምህርት ቤት እንዲዘጋ አድርገዋል። በጃል ሜዳ የተዘጋጀውን የገና የኤርቶዶክስ ባዛር ዝግጅትና ትምህርት እንዳይካሄድ ሲያግዱ ዝም ተባለ። የአእላፍ ዝማሬ ተብሎ በአደባባይ ሊካሄድ የነበረውን የክርስቶስን የውዳሴ መዝሙር ከልክለው በጠባብዋ መድሀኒተ አለም ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዲካሄድ ግድ ሆነ። በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በሙሉ ልጆች ጥዋት አባታችን ሆይ ብለው ትምህርት እንዳይጀምሩ ትእዛዝ አስተላልፈዋል።
አሁን ደግሞ ጥምቀትን በአል አታከብሩም እያሉ ነው። በቅቷል፣ ጽዋው ሞልቷል። አዳነች አቤቤም በአሮጌው ኤርፓርት ላፍቶ ሞል ቅርብ ያለው ምትኖርበት ቪላ ቤት ግንብ የሚያድናት መስሏታል።ዳንኤል ክብረትም እንዲሁ ግንቡ ከህዝብ ሀይል የሚያድነው መስሎታል ጠግቧል። የአዲስ አበባ 7 ሚሊዮን ኦርቶዶክስ ግር ብሎ ሲወጣ ያዳነች አቤቤም የዳንኤል ክብረትን የአብይም ግንብ አያድናቸው። ውስጣችን ምን ያህል እንዳረረ ቢያውቁ እንዲህ አይጠግቡም ነበር።
በሀገራችን ላይ የክርስቶስን ውልደት ጥምቀት፣ ትንሳኤ በነጻነት ለማክበር ማንንም ፈቃድ መጠየቅ የማይገባንም ። በሀከራችን ላይ ክርስትያን ለማምለክ ፈቃድ የማን ጠይቀው ስርአት መፍጠር ግዴታችን ነው ።ይህ ስርአት እስኪፈጠር ድረስ በአላችን ሳይከበር ይቅር። ጣልያንም ግራኝ መሀመድንም እስከምናስወግድ ድረቅ አላከበርንም። ስለዚህ 60 ሚሊዮን የክርስቶስ ልጅ ለእምነትህ ተነስ ታገልና ይሄንን የሰይጣን ስርአት አስወግድ።
ሲኖዶስ ስጋን እንጂ ነፍስን የማያጠፏትን አትፍሩ።
ሲኖዶስ ይህንን ስርአት የሚያገለግል ውጉዝ ይሁን ብሎ ያውግዝ። የዳንኤል ክብረትን ድቁና ይሰርዝ፣ እንደ ይሁዳ ከመሀበሩ ያግልልፕው፣ በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንም ፍርሀት እንዳይደረግለት ያውግዝ።
ለ60 ሚሊዮን የክርስቶስ ልጆች
እናንተም ስጋን እንጂ ነፍስን የማያጠፋትን አትፍሩ
በመላው ኢትዮጵያ ያሉ ምእመናን ተደራጅታችሁ ከፊታቸው የተደቀነውን የዘርና የሀይማኖት ማጥፋት እቅድ ለማክሸፍ፣ እራሳቸውን ከመታረድ፣ ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውን ከመደፈር ለመከላከል ዱላቸውን ዘነዘናቸውን ይዘው ይደራጁ። ለናንተ ብሎ በቀራንዮ ለተሰቃየው ለተሰደበው ለተተፋበት በምስማር ተከንችሮ ይህንን ሁሉ መከራ የተቀበለው እኛን ለማዳን መሆኑን አንርሳ። እኛ ታድያ ለልጆቻችን እንኳን ለመቆም እንዴት እንፈራለን።
60 ሚሊዮንን የክርስቶስ ሰራዉት ቀርቶ 60 ሰው ማስገበር የሚችል አቅም አብይ አህመድና አዳነች አቤቤ የላቸውም። ከ80% በላይ የሚሆነው የኢትዮጵያ ጦር የኦርቶዶክስ ልጅ ነው። ሀይማኖቱን ሲያጠፋ የሰይጣንን የብልጽግና መጽሐፍ ቅዱስ ተቀበል ሲሉት ጠመንጃውን በአዳነችና በአብይ ላይ ያዞራል።
ሁልህን ተዘጋጅ። ድውሉ ተደውሏል። መታረድ ያለበለዚያም ለመስቀልህ ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቆመህ መውደቅ ነው ምርጫህ።ግራኝ መሀመድ፣ ካቶሊክ፣ ጣልያንና ኮሚኒዝም ሊያጠፋት ያልቻለውን በክርስቶስ ደም የጸናችውን የአብይ አህመድና የ E.W Kenyon እና Oral Robert የብልጽግና ክህደት ሊያጠፋት አይችሉም። ስለዚህ ክርስቶስ ከኛ ጋር ነውና ሰይጣንን ድል እንመታለን። ተዘጋጁ።