Fano Unity Council

ናሁ ሰናይ ለማን ሞተ?

ከፋኖ አንድነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ!

 

ናሁ ሰናይ ብዙ የተደላደለ ህይወትና ሌሎች የሚመኙት የወደፊት እድል በእጁ ነበር።

ሰው እንደ እንስሳ ሲታረድ፣ እናቶች ሆዳቸው ተቀዶ ሲጣሉ፣ ድሆች በጅምላ በዶዘር ሲቀበሩ፣ መናኞች በገዳማት ሲታረዱ፣ ቤተ ክርስትያኖችና መስጊዶች ሲፈርሱ፣ ህጻናት ወላሂ “ሁለተኛ አማራ አልሆንም” ሲሉ፣ ህዝብ በወጠጤዎች ተንቆ ቤቱ በላዩ ላይ ሲፈርስ ከዳር ሆኜ ከማይ እኔ ህይወት ይሰዋ ብሎ ነው።

ናሁ ሰናይ አንዳርጌ የንጹሀን ደም እንደጎርፍ ሲፈስ እንደ አብዛኛው ዳር ይዞ የተደላደለ ኑሮ መኖር ይችል ነበር። ወይንም እንደ አብዛኛው አሜሪካ  ወይም አውሮፓ ተሰዶ፣ ሰዎች ሲታረዱ በፌስ ቡክ ሻማ እያበራ የተደላደለ ኑሮውን ማስቀጥል ይችል ነበር።

ሌሎች ይታገሉ እኔ በገንዘብ፣ በሃሳብ፣ በጽሁፍና በአመራር አግዛለሁ ማለትም ይችል ነበር።

ይሁንና ናሁ ሰናይ አንዳርጌ የልጆችን መታረድ፣ የእናቶችን ሆድ መቀደድ፣ የአዛውንቶችን መዋረድ የገዳማትን መፍረስ እያየ አርፎ የሚተኛ ልብ እና ህሊና አልነበረውም።

Fano Nahu Senay

ናሁ ሰናይ አንዳርጌ ሻማ በፌስ ቡክ በማብራት፣ ጸሎትና ተማጽኖ የነ አብይ አህመድን፣ የነ ሽመልስ አብዲሳን፣ የነ ብርሀኑ ጁላን፣ የነ አዳነች አበቤን እና የነ ይልማ መርዳሳን የአማራና የክርስቲያን ደም ማፍሰስ ማስቆም እንደማይቻል ሲረዳ፤ የሞቀ ህይወቱን፣ የተደላደለ ኑሮውን እርግፍ አድርጎ ትቶ የንጹሀንን ደም ለመታደግ አምባገነኖችን ለማስቆም ጫካ ገባ። ቆሎ ቆርጥሞ፣ በወንዝ ውሀ በሶ በጥብጦ፣ ጭቃ ላይ ቅጠል ጎዝጉዞ፣ አንድ ጀለቢያ ተከናንቦ መተኛት መረጠ።

በመጨረሻም ህጻናት የሚያርዱትንና ህዝብን የናቁትን ለመበቀልና ከእኩይ ስራቸው ለማስቆም ተመልሶ አዲስ አበባ መጣ። በመጨረሻም፣ ለሚሞቱት ለሚፈናቀሉት እሱ ህይወቱንም ሰጠ።

ናሁ ሰናይ ከኛ ሲለይ ልባችን ቢሰበርም የትግሉን ችቦ በማቀጣጠሉና በጀግንነት ጠላቱን ጥሎ በመውደቁ፣ ለአዲስ አበባ ወጣት የትግሉን መንገድ አመላክቷል። በጠላቶቹ ልብ ፍርሀት ዘርቶ፣ ለበርካታ ወጣቶች ደግሞ አርአያ ሆኖ አልፏል።

ናሁ ሰናይ የጀመረውን ሌሎች እንደሚጨርሱት ጥርጥር የለውም።

አምባገነኖች ህጻናትንና እናቶችን እያረዱ፣ ደማቸውን እየጠጡ የሰላም እንቅልፍ ካሁን ወዲያ መተኛት እንደማይችሉና፣ ለቅሶው በአማራና በኦርቶዶክስ በሙስሊም ገበሬ ቤት ብቻ ሳይሆን በኦፒዲኦም በብአዴን ነፍሰ ገዳዬችም ቤት ይገባል።

ናሁ ሰናይ አንዳርጌ በተኩሱም ለአዲስ አበባ ወጣት የማንቂያ ደውል ደውሏል። በደሙ ደግሞ አዲስ እንደ ናሁ ሰናይ ሞትን የሚንቁ የጀግኖች ችግኝ ተክሏል። በቅርብ ቀን ያብባል ፍሬው ያፈራል። ካሁን ወዲያ አንዱ ለብዙው መሰዋዕት ልሁን ብሎ ይሽቀዳደማል እንጂ አያፈገፍግም።

እነ አብይ እኛው መሀል እንደ ወጥ ቁጭ ብለው ከበናችኋል እያሉ የስነ ልቦና ጨዋታ ሊጫወቱ ይሞክራሉ። ማን ማንን እንደከበበ በቅርብ ቀን ይታያል።

ሚሊዮኖች ነን የአብይን አራት ኪሎ ግቢ ከበን ያለነው። እኛ ሚሊዮኖች ነን የነ አዳነች አቤቤን የአሮጌ አይሮፕላን ግቢ ከበን ያለነው። እኛ ሚሊዮኖች ነን የነ ሽመልስንና የነ ይልማ መርዳሳን ቪላ ከበን ያለነው።

ሲወጡ ሲገቡ ጫማ እያስጠረግን፣ ካፌ ቁጭ ብለን፣ ትራፊክ ፓሊስ ሆነን፣ ፌዴራል ሆነን እናጠናቸዋለን። ባለ ቀይ ኮፍያ ሆነን በቅርብ ቀን እንቆጥራለን፣ በሞተርና በእግራችን በአጠገባቸው እናልፋለን። ታዛዥ ሴክረተሪ ጠራጊ በር
ጠባቂ ሆነን ጉዳቸውን እናያለን። እኛ ባህር ነን፣ እኛ ህዝብ ነን እነሱ አሳዎች ናቸው።

እኛ አፍኝጫቸውን ሲጎረጎሩ ሲያዛጉ እንጥላቸውንም እናያለን። እኛ እናያቸዋለን እነሱ ግን እያዩንም። እኛ ሚሊዮን ነን፣ እኛ ባህሩ ነን እነሱ ትናንሾቹ አሳዎች ናቸው።

ሲገቡ ሲወጡ፣ ውስኪ ሲራጩ ሲሳደቡ አምቦ ውኃ እየቀዳን፣ በረዶ እያቀረብን በአዲስ አበባ በባህር ዳር እናደምጣቸዋለን።

እኛ ህዝብ ነን፣ ባህር ነን፣ እነሱ ጥቂት ገዢዎች ናቸው።

Internally Displaced amharas by OPDO

ከተማዋን በአስቸኳይ ለቀው ካልወጡ የአማራ ገበሬ ቤት፣ የገዳም፣ በመስጊድ የሚሰማው ለቅሶ በነ አብይ፣ ሽመልስ፣ አበባው፣ አዳነች፣ አገኘሁ ተሻገር፣ ዳንኤል ክብረት ቤት ይሆናል።

ህዝብ ተነስቷል አምሯል፣ አቂሟል፣ ፊሽካው እስኪነፋ እየጠበቀ ነው። በሰራዊቱ ውስጥም አንጀቱ የቆሰለ የናቱ ቤት በድሮን የነደደ፣ ዘመዶቹ የታረዱበት እህቱ የተደፈረችበትና፣ አምላኩ የተሰደበበት፣ ቀኑን በጉጉት የሚጠብቅ
በመቶ ሺህ ነው ። ፊሽካው ሲነፋ ክላሹን ይዞ አለቆቹን በኤሌክትሪክ ሽቦ እየጠፈረ ያቀርባቸዋል።

ናሁ ስናይ አልሞተም፣ እንደ ሰናፍጭ ዘር አንድ ሆኖ ወድቆ ብዙ ሆኖ ተወለደ እንጂ።

ስለዚህ ፊሽካው ተነፍቷል። ለቅሶው ኦፒዲኦ ቤት ይሆናል።

የናሁ ሰናይ ቤተሰብን መጽናናት እንዲሰጥልን፣ ለታረዱት ህጻናት፣ ሆዳቸው እየተቀደደ ለተገደሉ እናቶች ፣ በጅምላ ለተፈጁት ክርስቲያኖች እምቢ ብሎ ህይዋቱን ሰጥቷልና፣ ፈጣሪ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን።

እመኑን ይሄም ያልፋል። የመንግስቱ ቅልብ የግቢ ዘበኛ ሆኖ ህዝብን ሲረግጥ የነበረው ተዋርዶ ተበትኗል። የመለስም አጋዚ ጦር ስንዴ ጠባቂ ለማኝ ሆኗል። ለሀገሩ፣ ለመብቱ፣ ለነጻነቱ የሚሞት ግን ሀውልቱን እራሱ ገንብቶ ነው የሚያልፈው።

የዛሬ ሃምሳና እና መቶ ዓመት ከወለጋ፣ በአርሲ ከእርድ የተረፉት ዜጎች የልጅ ልጆች፣ ናሁ ሰናይ ለኛ ህይወቱን ሰጠ ይላሉ። ሀውልት ያቆሙለታል።

ናሁ ሰናይ ያስጮኸው ጥይት ካሁን ወድያ ተሰልፈን አንታረድም የሚል ነው። ገለን እንሞታለን እንጂ።

የፋኖ አንድነት ምክር ቤት ለህዝብ ጥሪ

ትላንት የናሁ ሰናይን ሞት ሲሰሙ ከማንም ትዕዛዝ ሳይጠብቁ ጥቁር ለብሰው የወጡ በየ ቤተ ክርስቲያኑ ያሰቡት ብዙ ነበሩ። ህዝብ ሲበቃው አስታዋሽ አይሻም።

፩ኛ፣ በነጻ መሬት ያላችሁ በመላው ኢትዮጵያ ከእሮብ ጀምሮ ጥቁር ለብሳችሁ በየቤተ እምነታችሁ ጀግናው ወንድማችንን እናስበው።

፪ኛ፣ የአዲስ አበባ ሰዎች የደፈራችሁ አድርጉ፣ ያልቻላችሁም በልባችሁ ጥቁር ይዛችሁ ይሄንን ነፍሰ ገዳይ ስርዓት ለማስወገድ ምን ማድረግ ከኔ ይጠበቃል ብላችሁ በቀን አንድ ነገር ለማድረግ ወስኑ። ትንሹ የመንግስትን ሚዲያ ያለማየት፣ በስብሰባ ተገኝቶ ለካድሬ አለማጨብጨብ፣ የካድሬን ትእዛዝ አለመቀበል፣ ለስርዓቱ የሚገለውን የሚደልለውን ፊት መንሳት ማግለል መተው ይበቃል።

፫ኛ፣ ፋኖ በአጠገቡ የሌለ ሰው የለም። በግላችሁ አግዙ፣ ለዘመዶቻችሁ ብር ላኩ። እነሱ ከደሃ መሶባቸው እያካፈሉ ነው። እነሱ የሚበሉት አላቸው ማለት፣ ለፋኖ የሚያካፍሉት አላቸው ማለት ነው። እኛ ህዝብ ነን፣ እኛ ባህሩ ነን።
ለሊስትሮ የምንሰጠው 20 ብር በመቶ ሚሊዮን ህዝብ ሲባዛ 200 ሚሊዮም ብር ነው። የማኪያቶዬን ለነጻነቴ በቀን ብንል በአጭር ቀን ነጻ እንወጣለን። ነጻ አውጪ ጠባቂዎች አንሁን፣ የራሳችንን ነጻነት ማወጅ ስንችል።

፬ኛ፣ ከእሮብ ጀምሮ እስከ አርብ የሶስት ቀን ሀዘን ታውጇል። ይሄንን የሀዘን ቀን በኦሮምያም ያላችሁ በኦፒዲኦ ከአልጋው ተቀስቅሶ ወጥቶ በሽመልስ አብዲሳ ትእዛዝ ለተረሸነው አቶ በቴ ኡርጌሳ የሀዘን ቀን እናድርገው። በግፍ ለሚሞቱት አብረን እንቁም።

፭ኛ፣ በነጻ መሬት ያላችሁ ከጄኔራል ይልማ መርዳሳ ድሮንስ ጥቃት ራሳችሁን እየጠበቃችሁ ጥቁር ለብሳችሁ በቤተ ክርስቲያን በመስጊዳችሁ ናሁ ሰናይን አስቡ። በአዲስ አበባ ያላችሁ በምትችሉት ህሊናችሁ እና አቅማችሁ በፈቀደው ሁሉ ኃይላችሁን አሳዩ። ለናሁ ሰናይ ጸልዩ ሻማችሁን አብሩ።

፮፣ በውጪ ያላችሁ ጥቁር ለብሳችሁ በፌስ ቡክ በሶሻል ሚዲያ ግለጹ። አብሮም የምሳችሁን ወጪ አንድ መቶ ዶላር በምታውቁት መንገድ በናሁ ስናይ ስም የምትገዛ ጥይት መግዢያ ላኩ። ምክንያት አትደርድሩ። አንድ ዘመዳችሁን ፋኖ መርዳት ሀገርን መርዳት ነው። ጉራ ምስጋና አትሹ ደብቃችሁ ስጡ። ናሁ ሰናይ ተሰዶ የዲሲ ብርጌድ መሆን ይችል ነበር፣ ነገር ግን ለሚታረዱት ህይወቱን ሰጠ። እኛ ባህር ነን እኛ ህዝብ ነን ትንሽ ትንሽ ካደረግን በአጭር ቀን ውጤት እናመጣለን።

እኛ ቀኑን ሙሉ የዩ ትዩብ የድል ዜና ከምናዳምጥ እንድ ሰዓት ተጨማሪ ሰርተን ህይወታቸውን ለሚሰጡት ብናግዝ ውጤት እናመጣለን። አንድ የእግር ኳስ ቡድን በአድናቂዎቹና በተመልካቾቹ ብዛት ብቻ ውጤት አያመጣም። በሜዳው ገብተው በሚጫወቱት ብርቱዎች እንጂ። ስለዚህ እኔም ናሁ ሰናይ ነኝ የአቅሜን ከዛሬ ጀምሬ እታገላለሁ እንበል። ለሴኔተሮቻችን የሚታረዱት ህጻናት ፎቶ እንላክ፣ ደብዳቤ እንጻፍ፣ ስርዓቱን ሊጠቅም የሚችል ነገር አናድርግ፣ 20 ዶላር በቀን እንመድብ። ታጋዮችን እየቀለቡ ያሉ ዘመዶቻችን ሸክሙን እናቅልላቸው።

፯: የአዲስ አበባና የመላው ኢትዮጵያ ወጣቶች በቃ በሉ። ቆማችሁ አትታረዱ፣ በማንም ፈሪ በጥፊ አትወልወሉ፣ በየ እስር ቤቱ አትታጎሩ። እምቢ በሉ። ለእምቢተኝነቱ የአካል ብቃታችሁን አጠናክሩ። የዛሬን የጫትና የድራፍት ብር ለናሁ ሰናይ ለወገኔ በሉ። ተወያዩ ተነጋገሩ ከቤታችሁ ከግቢያችሁ ሳትወጡ የአካል ብቃት ወታደራዊ ስልጠና ሊሰጧችሁ የሚችሉ ሚሊዮኖች ናቸው። እኛ ህዝብ ነን፣ እኛ ባህር ነንና ሁሉ ነገር አለን። የተሰለበው ስነ ልቦናችን ነው።

ዩ ቲዩብን ትታችሁ የአባቶቻችሁን የጀግንነት የነጻነት፣ የፋኖነት የአልገዛም ባይነት ታሪክ አንብቡ። እራሳችሁን ለታላቅነት ለመሪነት አዘጋጁ።

ሙሉ እጅ እግር ይዞ የሚበላው አጥቶ በየ መብራቱ ላይ ከመለመን ሂድ ወደ ምንጃር፣ ወደ ቡልጋ፣ ወደ ወሎ፣ ወደ ጎጃም፣ ወደ ጎንደር፣ አጥበው አብልተው አጠጥተው አዲስ ናሁ ሰናይ ያደርጉሃል። መብትህንም እንጀራህንም አትለምን። ሰው ሁን።

Ethiopia- Massacred Amharas by the ruling OPDO

ወጣቶች በቃችሁ። እኛ ባህሩ ነን፣ እኛ ህዝብ ነን! አንድ መቶ የማይሞሉ የኦፒዲኦ ወጠጤዎችን አትፍሩ። ጫት የምትቅሙበትን ድራፍት የምትጠጡበትን ለሶስት ቀን አቁማችሁ ለሚታገሉ ስጡ። የሚታገሉት ለናንተ ሚስጥር አይደሉም። ታውቋችኋላችሁ አድርሱልን በሉ።

እናንተም የአካል ብቃት ላይ አተኩሩ፣ የአካል ብቃት ካለ ተኩስ መማሩ የሁለት ቀን ልምምድ ነው።

እናንተ የናሁ ሰናይ አዲስ አበባ ፋኖ የመጀመርያ ምሩቃን ናችሁ። እኔም ለሚታረዱት ለሚፈናቀሉት ፋኖ ነኝ በሉ።

እንደ ናሁ ሰናይ ለሚነደው ቤተ እምነቴ፣ ለተደፈረችው ውዲቷ እህቴ፣ ለሚጨፈጨፈው ወገኔ ብላችሁ ዘምሩ።

እኛ መቶ አስራ ዘጠኝ ሚሊዮኖች ነን፣ እኛ ባህሩ ነን። ነፍሰ ገዳዮቹ ግን አንድ ሺ አይሞሉም። በሰራዊቱ ውስጥም አንጀታቸው አሮ ጠመንጃቸውን አቀባብለው ፊሽካው እስኪነፋ በተጠንቀቅ ያሉ ብዙ መቶ ሺ ናቸው።

ናሁ ሰናይ የሞተው “ለእኔ ነው”፣ ካሁን ወድያ “ወላሂ አማራ አልሆንም” አንዳለችው ልጅ አንልም በሉ።

በቅርብ በኛ ተከበው አራት ኪሎ፣ ቦሌና፣ ኦልድ ኤርፓርት ቁጭ ያሉት ልጆቻቸውን ማሸሽ ይጀምራሉ። እነ አበባው አሽሽተዋል፣ አዳነች አቤቤ አሽሽታለች፣ ብአዴኖችም መውጫ ቀዳዳ አብይ ዘግቶባቸው እንጂ ወጥተው ያልቁ ነበር።
ቪዛ ዛሬ በሚሊዮን ብር በየኤምባሲው እየተሸጠ ነው። እኛንም ሀገራችንም ጥለው የሚፈተለኩበት ቀን ቀርቧል።

አንድ ወጠጤ አምባገነን በኛ ተከቦ መሃከላችን እንደ ወጥ ቁጭ ብሎ የሚያላግጥበት ዘመን አልፏል። ፋኖ ሁሉ ቦታ አለ። በቀይ ኮፊያ ሪፐብሪካን ጋርድ ውስጥም እስከ መንገድ የሚጠርገው።

ፊሽካው ይነፋል ጠብቁን!!